WELCOME TO WASTENA

Wastena Mutual Support Association

Ethiopians and others with similar cultures who are residing in Toronto and the surrounding regions in Ontario, Canada have been Observed struggling to afford funeral expense on the death of a member in the community. Funeral expenses have been beyond the ability of individuals and families.

There has been posting of the photographs of the deceased individual in a box and soliciting money from the community by displaying the boxes in various business/stores, religious institutions etc. since the funeral expenses are very high that one family couldn’t afford. Furthermore, due to the financial hurdles, people were also forced to keep the bodies of the deceased individual for a longer time.

Thus, to provide the community with a solution to address such kind of hardships, WMSA is established by the participation of community members who are willing to pay contributions as stated in this by-law which is drafted based on basic rules and regulations.

የዋስትና ዕድር

በካናዳ ኦንታሪዮ ክፍለ ገር በቶሮንቶ ከተማና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ተቀራራቢ ባህል ያላቸው አንድ የህብረተሰብ አባል ከዚህ አለም በሞት ሲለያቸው ለቀብሩ ማስፈጸሚያ የሚወጣው የገንዘብ መጠን ለአንድ ሰው ወይንም ለቤተሰቡ ከአቅም በላይ እየሆነ መጥቶአል፡፡

ፎቶ ግራፍ በሳጥን ላይ ለጥፎ በየንግድ ቤቱ፣ በየሃይማኖት ተቋሞችና በመሳሰሉት ድርጅት ውስጥ ለቀብር የሚሆን አስፈላጊው የገንዘብ መጠን እስኪሰበሰብ ድረስ የሟች አስከሬንን ሳይቀበር ለረጅም ቀናት በማቆየት ከዚያም አልፎ ተርፎ ወደ ተለያዩ ተቋሞችና ድርጅቶች እንዲሁም ወደ ግለሰቦች ቤት በማምራት ከባህላችን ውጭ በሆነ ተግባር ላይ ከተሰማራን ውለን ከርመናል፡፡

ይህንን ከፍተኛ ችግር ለማቃለል ይቻል ዘንድ የዋስትና ዕድር ቀለል ባለና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ባሳተፈ መልኩ በዚህ ደንብ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በማዋጣት የሟቹን የቀብር ስነ ስርዓት በክብር ለማስፈጸም ይረዳ ዘንድ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሠረተ ሃሳቦች ላይ በመመርኮዝ በዚህ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት እድሩ ሊቋቋም ችሏል።

Membership ID

Take a look at our sample membership ID