WHAT ARE YOU WAITING FOR? ምን ይጠብቃሉ ? ዛሬውኑ አባል ይሁኑ!
Call Us Today / ዛሬውኑ ደውሉልን
ፍርሙን ለመሙላት ለላይ ያለውን ተጭነው ኮፒ ያድርጉት/ መብትና ግዴታዎን ማንበብዎን አይዘንጉ!
Membership requirements of WMSA
የዋስትና ዕድር አባል ለመሆን የሚያስፈልጉት መስፈርቶች
we are one call away from you for any information to become a member, please feel free to call and ask any questions you have.
ከርሶ ሩቅ አይደለንም ስልኮን አንስተው ይደውሉልን። አባል ለመሆኑና ስለ ዕድሩ የሚያስፈልጎትን መረጃ ሁሉ ለመስጠት ደስተኛ ነን። ዛሬውኑ ደውለው ቀጠሮ ይያዙ።
Any individual who is over the age of 18 and who is residing in Ontario and
the vicinity can be a member upon the recognition of the objectives and the
requirements of membership in WMSA and agreeing to abide by the by-law and the
terms and conditions stated in it. The individual should also be willing to fulfill
pledges and promises that are given to WMSA.
ማንኛውም ግለሰብ ዕድሜው ከአስራ ስምንት (18) ዓመት በላይ የሆነና ነዋሪነቱ በኦንታሪዬና አካባቢው
የሆነ የዕድሩን ዓላማ በመረዳት ወዶ በፈቃዱ የተቀበለ ዕድሩ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማሳካት ፍቃደኛ የሆነና
እራሱን ለዕድሩ ህግ ለማስገዛት የወሰነ ማንኛውም ሰው ሁሉ ዕድሩ የተቋቋመበትን መርሆዎች፤ ለወገኔ
እደርሳለሁ፣እራሴን አዛለሁ፣ ሞትን አስባለሁ፣ ቃሌን አከብራለሁ በማለት እራሱን ለገባበት ቃል ኪዳን
ለማስገዛት የወሰነ ሁሉ የዋስትና መረዳጃ ዕድር አባል መሆን ይችላል።
No individual will be denied membership based on race, gender, religion,
occupation and political view.
ማንኛውም ሰው በዘሩ፣ በጾታው፣ በሃይማኖቱ፣ በሥራውና፣ በፖለቲካ አመለካከቱና ምክንያት የዕድር
አባል ከመሆን አይከለከልም።
Any interested individual should appear in person with his/her
identification card and fill out the membership registration form and pay a membership fee.
ማንኛውም አባል መሆን የሚፈልግ ግለሰብ መታወቂው ይዞ በግንባር በመቅረብ የአባልነቱን ቅጽ መሙላትና መፈረም እንዲሁም የመመዝገቢያ ብር መክፈል አለበት::
The membership of any individual is confirmed upon filling up membership
forms, paying registration feed and obtaining membership identification cards.
ማንኛውም ሰው የዕድሩ አባል መሆኑ የሚያረጋግጠው የዕድሩን የአባልነት ፎርሙን ሲሞላ፣
የመመዝገቢያ ክፍያውን አጠናቆ ሲከፍልና የአባልነት መታወቂያ ሲወስድ ብቻ ነው።
SUCCESS STEPS
Make the right decision
ትክክለኛ ውሳኔ ያድርጉ
ትክክለኛ ውሳኔ ያድርጉ
1
Step 1 / እርምጃ 1
ስለ ዋስትና ዕድር ሙሉ መረጃ ማግኘት |
Get clear information about WMSA
2
Step 2 / እርምጃ 2
የአባል ግጽ ፎርሙን ከድረ ገጹ ላይ አውርደው ይሙሉ |
Fill the membership form
3
Step 3 / እርምጃ 3
በአካል የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ከክፍያ ጋር ያስገቡ |
Submit the form and fee in person
Tell Us what you want / የሚፈልጉት ያሳውዉን
We are one click and call away from you. / ዛሬውኑ ሳይዘገዩ ያነጋግሩን
FIND US ON SOCIAL MEDIA / በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ያግኙን
We make it easy to communicate with Us / በሚቀሎዎት መልኩ እንዲያገኙን አመቻችተንሎታል
ይህንን መስፈንጠሪያ በመጫን ወደ ፌስ ቡክ ፔጃችን በመሄድ ላይክ ያድርጉን ያሎትንም ጥያቄ በሜሴንጀር ይጻፉልን።
View all followers / ተከታዬቻችን ለማየት ይህን ይጫኑYouTube Videos
በዚህ ስፍራ እድራችን ያደረገውን ኢቬንቶችና ለመታሰቢያ የተቀረጹ ቪዲዬ ምስሎችን ያገኛሉ።
Watch all videos / ቪዲዎችን ለመመልከት ይህን ይጫኑ