ETHIOPIAN DAY REGISTRATION EVENT
We are happy to see you on Ethiopian Day at Christy Park at our booth for membership registration and to answer any questions you have in person.
የኢትዮጲያን ቀን ለት የተዘጋጀ የአባላት ምዝገባና መረጃ መስጠት ፕሮግናራም
በዚህ ቀን ባዘጋጀነው የመረጃና የአባላት መመዝገቢያ ፕሮግራም ላይ በክርስቲ ፓርክ ላይ ወደ ሚገኘው የዋስትና ዕድር ድንኳን በመሄድ የአባልነት ፎርም መሙላት ወይም የሚፈሉትን መረጃ በድርጅቱ መሪዎችና ቮለንተሪዎች መቀበል ይችላሉ። ጥያቄ አሎት እዚያው መልስ ያገኛሉ። ይምጡና ያነጋግሩን!