Frequently Asked Questions

Answer all of your questions
ያሎትን ጥያቄ ሁሉ በደስታ እንመልሳለን

Any individual who is over the age of 18 and who is residing in Toronto and the vicinity can be a member upon the recognition of the objectives and the requirements of membership in WMSA and agreeing to abide by the by-law and the terms and conditions stated in it. The individual should also be willing to fulfill pledges and promises that are given to WMSA.
No individual will be denied membership based on race, gender, religion, occupation, the origin of birthplace or country and political view.
Any interested individual should appear in person at our office by making an appointment with his Toronto and GTA identification card and fill out the membership registration form also paying required registration and ID fee.
አባል ለመሆን ከ18 ዓመት በላይ መሆናይቶ የሆነና ነዋሪነቱ በቶርንቶና አካባቢዋ የሆነ ወይም የሆነች፣ በዋስትና ዕድር መተደዳደሪያ ደንብ ለመተዳደር ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ግለሰብ አባል መሆን ይችላል።
ከድሩ ከአባሎቹ በሚሰበሰብ መዋጮ የእድሩ ባለቤት በሞት ሲለይ ለቀበር ወይም አስክሬኑን ወደ አገር ቤት ለመላክ የሚደረገውን ወጪ ሁሉ ይሸፍናል።
በድረ ገጽ ላይ በምታገኙት አድረሻ ስልክ ደውሎ ቀጠሮ አስይዞ በአካል የማንነት ማረጋገጫ መታወቂያ በመያዝ የባልነትን ቅጽ ሞልቶ የሚገባውን የመመዝገቢያና የመታወቂያ ክፍያ ሲፈጽሙ የእድሩ አባል ይሆናል።

Didn't find the answer

መልሱን በድረ ገጹ ላይ አላገኙም ከዚህ በታች ባለው ይጠይቁን